Amharic
አስተርጓሚ የሚፈልጉ ከሆነ ወይም የአካል ጉዳተኛ ከሆኑና እርዳታ የሚፈልጉ ከሆኑ እባክዎ የ MDE ን የህዝብ አሳታፊ ላየዘን በ 785-4064 ወይም በ email [email protected] ያግኙ። ሌሎች የእርዳታ አገልግሎቶች እንደተጠየቁ የገኛሉ።?
English
If you need an interpreter or if you have a disability and need assistance, please contact MDE’s public engagement liaison team at 651-785-4064 or email [email protected]. Other supportive services are available upon request.